Purpose የተፈጥሮ ሀብትን፤ ያሰው ኃይልንና ካፒታልን በአግባቡ በመጠቀም በሀገር ውስጥም ሆነ በውጭ ገበያ ተወዳዳሪ የሆኑ የግብርና ምርቶችን በማምረት የአርሶ አደሩን የኑሮ ደረጃ እንዲለወጥ ማድረግ፡፡