







552283019_1107582758214412_2756061874009748038_n
554490514_1111208367851851_4776086648950057188_n
554935568_1111207761185245_3718852693806370639_n
555589311_1113664777606210_4149035593436481258_n
556014377_1114271214212233_196762748916102678_n
556430122_1113664740939547_8874556087908156060_n
557055071_1116282074011147_2802865117125954130_n
557731575_1114505117522176_7071587165964787465_n
አቶ ሙባራ ከማል
የስ/ዞ/ም/አስተዳደር እና የግብርና መምርያ ኃላፊ
Message from the Head of the Department of Agriculture
With rapid population growth, increased demand for more food, fragile ecosystems, increasing energy demand and eminent dangers from climate change, the agricultural sector in Ethiopia will invest in technological advances to guarantee food security at household level, clinch availability of sufficient supply for industries and increase the production of selected agricultural outputs for the export market. The agriculture sector extends its opportunities to farmers, industrialists, exporters, aggregators and other key players and the Ministry of Agriculture (MoA) is committed to work with all involved to ensure transformation of the sector will be realized at a much faster pace than ever before. The three domains MoA will be focusing will center on the provision of optimal incentives to sector participants, availing evidence, data, skills and knowledge to farmers, extension workers, scientists and policy makers and to invest in key priority infrastructures to translate the country natural resources to good and sustainable use.
ተልዕኮ
ኅብረተሰቡን ከድህነት የሚያላቅቅ፣ የላቀ ቴክኖሎጂ በመጠቀም የዘርፉን ዕምቅ አቅም የሚጠቀም ከፍተኛ ምርታማነት ደረጃ ላይ የደረሰና ለኢኮኖሚ መዋቅራዊ ለውጥ መሠረት የሚጥል ዘመናዊ የግብርና ሥርዓት መፍጠር ነው፡፡ ለዚህም ተፈፃሚነት በገበያ የሚመራ ዘመናዊ የግብርና ዘዴ ማስፋፋት የተፈጥሮ ሀብትን መንከባከብና በዘላቂነት መጠቀም፣ የአደጋ ተጋላጭነትን መቀነስ፤ አደጋ የመከላከልና ዝግጁነት አቅምን ማጎልበት፣ የባለሀብቱን ተሳትፎ ማሳደግና የአርሶ አደሮች፣ ሴቶችንና ወጣቶችን ለልማት ማብቃትና ተጠቃሚ ማድረግ ነው፡፡
ራዕይ
በ2022 በዞናችን የተሸጋገረ ግብርና በመፍጠር በውስጣዊ ሽግግር ግብርናን ምርታማና ተወዳዳሪ በማድረግ የአርሶ አደሩን ገቢ ማሳደግና ከድህነት ማላቀቅ፣ ለሀጋራዊ ኢኮኖሚ መዋቅራዊ ሽግግር ደግሞ ሀገራዊ የምግብና ሥርዓተ-ምግብ ፍላጎት ያሟላ፣ ለኢንዱስትሪ ግብዓትና ለወጪ ንግድ በቂ ምርት ያቀረበና ወደ ዕሴት ጭመራ የተራመደ እና በገጠር በቂ የሥራ ዕድል የፈጠራ ዘርፍ ሆኖ ማየት
ዓላማ
የተፈጥሮ ሀብትን፤ ያሰው ኃይልንና ካፒታልን በአግባቡ በመጠቀም በሀገር ውስጥም ሆነ በውጭ ገበያ ተወዳዳሪ የሆኑ የግብርና ምርቶችን በማምረት የአርሶ አደሩን የኑሮ ደረጃ እንዲለወጥ ማድረግ፡፡
