Uncategorized
በስልጤ ዞን ዋና አስተዳዳሪ አቶ ዘይኔ ቢልካ የተመራ ልዑክ በላንፉሮ ወረዳና በጦራ ከተማ አስተዳደር በስራ ዕድል ፈጠራና ኢንተርፕራይ የተሰሩ ውጤታማ ስራዎች ምልከታ አደረገ፡፡
ወራቤ፣ መስከረም 11/2018 ዓ.ም፡-ስልጤ ዞን ኮሙኒኬሽን በስልጤ ዞን ስራ እድል ፈጠራና ኢንተርፕራይዝ ልማት መምሪያ በተዘጋጀው ዓመታዊ ሴክቶሪያል ጉባኤ ተሳታፊ ባለድርሻ





